ገንዘብ ሲልኩ፡ ኩባንያው የተለያዩ የገንዘብ መጠን ያስከፍልዎታል። ነገር ግን የኩባንያዎቹን ክፍያዎች እርስ በርስ በማወዳደር ገንዘብ ሊቆጥቡ ይችላሉ። የበለጠውን ኣማራጭ በመውሰድ ገንዘብ የሚላክለትን ሰው ተጨማሪ ገንዘብ ሊደርሰው ይችላል።
አስፈላጊ
- አብዛኛውንጊዜከፍተኛመጠንያለውገንዘብባንድ ግዜ መላክ፡ከብዙትናንሽዝውውሮችይረክሳል
- ተሎ ጉዳዩን ያከናውኑ።ጥቂትሰዓታትየሚወስድየገንዘብ ዝውውርኣብዛኛውንጊዜ፡ጥቂትቀናትከሚወስደውየገንዘብ ዝውውርየበለጠ ይወደዳል
- የተለያዩየገንዘብ ዝውውርአማራጮችንያወዳድሩ
ኩባንያዎችንእናዋጋዎችንያነጻጽሩ
ገንዘብበማዘዋወር ካሉት አማራጮች ውስጥምንያህልልዩነት እንዳለለመመልከትየዋጋማወዳደሪያችንይጠቀሙ።እዚህላይ ደግሞበክሩነር እና በፐርሰንት መልክ በሚደረገው ክፍያ ምን ያህልገንዘብእንደሚባክን ማየት ይችላሉ።1,000, 3,000 እና5,000 ክሩነርለመላክምንያህልእንደሚያስከፍልእናሳያለን።የራስዎንየገንዘብ መጠንመሙላትአይችሉም።