ገንዘብለመላክ ከተፈለገ፡ በገንዘብ የማዘዋወር ስራ የተሰማራውን ባንክ ወኪል ወይም ኩባንያ ያነጋግሩ።ሁሉምኩባንያዎችወደሁሉምአገሮችገንዘብአያስተላልፉም።
ዝውውሩንበጥሬገንዘብ፡በካርድወይምበባንክሂሳብዎበኩልበማስተላለፍመክፈልይችላሉ።ሁሉምኩባንያዎችሁሉንምዓይነት የክፍያዘዴዎችአይቀበሉም።
አስፈላጊ!
ገንዘብከማውጣትዎበፊትለእርስዎበጣምአስፈላጊየሆኑትን ነገሮችማወቅኣስፈላጊ ነው፥
- ዋጋ- ገንዘብ የማስተላለፍ ዋጋ ምን ያህል ነው
- ጊዜ- ገንዘቡእተቀባዩ ጋ እስኪደርስድረስምንያህልጊዜይፈጃል