ገንዘብ እንዴት ይልካል

ገንዘብ ለመላክ፣ ባንክ ወይም ወኪል፣ የገንዘብ ማዘዋወር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ይገናኙ። ነገር ግን ሁሉም ኩባንያዎች ወደ ሁሉም አገር ገንዘብ አያዘዋውሩም። የሚዘዋወረውን በጥሬ ገንዘብ መክፈል፣ በ ካርድ[JS1]  ወይም ከእርሰዎ ባንክ ሂሳብ ማስተላለፍ ይችላሉ። ሆኖም ሁሉም ኩባንያዎች ሁሉንም የክፍያ መንገዶች አይቀበሉም።

ገንዘብ ከማስተላለፈዎ በፊት፣ ለእርሰዎ እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ማዎቅ መልካም ሀሳብ ነው፡- የማስተላለፊያው ዋጋ ወይም ገንዘቡ እስከሚደርስ የሚወስደው ጊዜ?

ጠቃሚ:

 •ጊዜ: ገንዘቡ ለመድረስ የጊዜ ገደቡ ስንት ነው?

 •ዋጋ: ገንዘቡን ለማስተላለፍ ምን ያህል መጠን ለመክፈል ተዘጋጅተዋል?